ኦንቴሪዮ

የኦንቴሪዮ ሥፍራ በካናዳ
ሰንደቅ
ናያግራ ፏፏቴዎች

ኦንቴሪዮ (Ontario) በካናዳ የሚገኝ ክፍላገር ነው። ዋና ከተማው ቶሮንቶ ነው።